Yoma60
#relationships
ሰላም ቤተሰብ ጥያቄ ለወንዶች ፍቅረኛ እያላችሁ ከፍቅረኛችሁ ጋር ተቀምጣችሁ ሌላ ሴት አፍጥጣችሁ የምታዩት ለምንድን ነው ? ምን እያሰባችሁ ነው? ፍቅረኛችሁ ሚደብራት አይመስላችሁም ነው? ወይስ ለሷ ስሜት ከሌላችሁ ነው ? 2 ወንድ ልጅ ፍቅር አይዘውም ስሜት ብቻ ነው ያለው የሚል ነገር ሰማው ፍቅር ያዘኝ የምትሉት ከምን ተነስታችሁ ነው ሁሉም ወንድ ሴትን ልጅ ሚቀርበው ለ sexual ነገር ብቻ ነው ማለት ነው?
Mar 13, 202514 engagements