what is the difference between Jesus and god? ( እየሱስ እና እግዚአብሔር) if they r the same egziyabher maryamn fetere then mariyam egziyabhern weledech malet new?🤔
Mar 12, 2025እግዚአብሄርም ስንል ሱሉስ ነው ሱሉስ ማለት እግዚአብሄር አብ፥ እግዚአብሄር ወልድ፥ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሄር ወልድ ወደ ምድር ሰው ሆኖ ሲመጣ የተወለደው ከድንግል ማርያም ነው ኢየሱስ ማለት አምላክነቱን ሳይጥል ሰውም ሲሆን ማለት ነው። ድንግል ማርያም ሰው የሆነውን አምላክ ወልዳዋለች።
Mar 13, 2025