#religion
How to change habit of fearing peoples judgement more than Fearing God?
Mar 12, 20253 engagements
How to change habit of fearing peoples judgement more than Fearing God?
Mar 12, 2025Bro "ሰው ተሸክመኸው እራሱ ለምን እግሬ ተንጠለጠለ ይልሀል" ሰዎች እኮ ስትከሳ=አሞት ነው ይላሉ ስትወፍር=ተመችቶት ነው ይላሉ ሲያምርብህ=የት ልትሄድ ነው ይሉሀል ሀብታም ስትሆን=ሰይጣን ቀላቢ ነው ትባላለህ ድሀ ስትሆን=ፈጣሪ ስራውን አየው ትባላለህ bro ሰዎች ሁልጊዜ አቃቂር ከስራህ ውስጥ ያወጣሉ ፈጣሪ ብቻ ነው የልብህን የሚያውቀው
Mar 12, 2025➤ ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ➤ እኛን judge ሊያደርግ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ እንደሆነ በማመን ➤ ሰው ለሁሉም ነገር ምክንያት ፈላጊ እንደሆነ ማወቅ ➤ ሰው judge ቢያረገን ባያረገን ሕይወታችን ላይ ተጽእኖ እንደማያደርግብን በማመን ➤ የፈጣሪ judgement እንጂ የሰው judgement ከእግዚአብሔር እንደማይለየን በማመን ➤ የሰው judgement የተለመደ የሰው ባህሪ እንጂ እውነተኛ ፍርድ እና መለኪያ እንዳልሆነ ራስን ማሳመን ነው...
Mar 12, 2025Knowing more about people's psychology and learning that they're very similar to yourself could help. They're scared of you judgement too https://t.me/thebookishbunch
Mar 13, 2025