ሰላም አንድ ልጅ አለ.... ትምህርቱን ማቆም እንዳለበት ወስኗል... ተደብቆ ትምህርቱን አቁሟል.... ጊዜው ሳይርቅ ለቤተሰብ መናገር አለበት... ግን ደሞ ለመናገር ተጨንቋል ፈርቷል... ቤተሰቦቹ እንዲያዝኑለትና ህመም የትምህርቱ መቋረጥ ሰበብ እንዲሆንለት ያለው አማራጭ መታመም ነው... ይሄ ልጅ ለሞት የማያደርስ ቀለል ያለ ብዙም የማይጎዳው ለወር የሚቆይ ህመም እንዲታመም ምን ያርግ? ትርፍ አንጀት ወይ ታይፈስ ወይ ታይፎድ ወይ ማይግሪን እንዲይዘው ምን ያርግ??? #አትፍረዱበት #በቅንነት #መልሱለት
Mar 12, 2025ሂድና ታከም የሆነ በሽታ አያጣህም
Mar 12, 2025