Citi19.5
#other
ሁሉ ነገር ተበላሽቶባቹ ሳለ ድንገት እራሳቹን መውጫ የሌለው መአት ውስጥ ብትገቡ ምን ታደርጋላቹ በዛ ላይ ተማሪ መሆን + አጠገባቹ ማንም ሳይኖር ተደምሮበት ኧረ ውውው ልበድ ወይ ምን ላድርግ 🤦♀💔😭
Mar 12, 20255 engagements
ሁሉ ነገር ተበላሽቶባቹ ሳለ ድንገት እራሳቹን መውጫ የሌለው መአት ውስጥ ብትገቡ ምን ታደርጋላቹ በዛ ላይ ተማሪ መሆን + አጠገባቹ ማንም ሳይኖር ተደምሮበት ኧረ ውውው ልበድ ወይ ምን ላድርግ 🤦♀💔😭
Mar 12, 2025🤲..Pray
Mar 12, 2025ayzosh girl anytime litawerign tchyalesh am 4th year psychology student yemagzsh neger kale alehu usernameshn askemchilgn
Mar 12, 2025Pray 🙏 Mn lagzsh yemchlew neger kale
Mar 12, 2025ሁሉንም ነገር ለፈጣሬ ስጭው እህቴ። እኔም እንደዚ አይነት ነር ውስጥ ገብቼ ለፈጣሬ ስሰጠው ግን እረፍት ነው የምር ከልቤ ነው። ምንም ሳትጠራጠሪ በእምነት ብቻ አድርጊው እንጂ ሁሉም ቦታ ቦታውን ይዞ መውጫው ሲጠረግልሽ ታያለሽ። ለኔ ሆኖልኛል ማሪያምን ። ስሙ ይመስገን🙏
Mar 12, 2025No be calm , ayzosh mknyatawi lemehon mokri silish yhem yalfaaal ene snt meaat wst gebche EGZIABHER gn yhew ahun dres akumognal esu ale ATFRII regaa blesh asbi
Mar 12, 2025