suuu25.5
#other
Please admin approve it it’s urgent ከሜክሲኮ ጃክሮስ እንዴት ነው ሚኬደው አስቸዃይ ቁሚአለሁኝ
Mar 12, 20254 engagements
Please admin approve it it’s urgent ከሜክሲኮ ጃክሮስ እንዴት ነው ሚኬደው አስቸዃይ ቁሚአለሁኝ
Mar 12, 2025እሽ አሁን ድረስ ቁመሃል ወይስ ልንገርህ?
Mar 12, 2025ሜክሲኮ ደብረወርቅ ጋር የአያት ታክሲ ይዘህ ሳህሊተ ምህረት ሳትሻገር ውረድ ታክሲው ባወረደህ SIDE መኪኖች ወደታች በሚሄዱበት አቅጣጫ ሂድ:: ታክሲም አልህ ከፈለክ walk አርግ
Mar 12, 2025ከሜክሲኮ መገናኛ ና ደብረወርቅ ህንፃ ስር ታክሲ አለልህ ከመገናኛ የመብራት ሀይል ታክሲ ይዘህ መጨረሻ ውረድ
Mar 12, 2025ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንፃ ስር ገርጂ የሚል ታክሲ ትሳፈራለህ (30br) መጨረሻ ትወርድ እና ከዛ መብራት ሀይል የሚል ተሳፍረህ(10br) ከመብራት ሀይል በእግር ጃክሮስ መሄድ ትችላለህ
Mar 12, 2025