አንዲት ቤተክርስቲያን ወዳድ ሴት ከነወር አበባሽ ለምን ቤተክርስቲያን መጣሽ ብሎ ዘቅዝቆ መስቀል !!...ተገቢ ነውን ??
በመጀመሪያ አንትም ተአምሩን አላነበብክም የተቆረጠ ነገር ይዞ መሮጥ ቆራጣ እውቀትን ነው ሚያሳየው ሰው አንብቦ ነው ሚጠይቀው ጫፍ ይዞ አይደለም ሲቀጥል ይህ ተአምር እንጂ የቤተክርስቲያን ህግጋት አይደለም ለሚፈልጉት ነገር ብቻ ቆርጦ መናገር እንኳን ተአምር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ ላይም እንኳን ልማዳችሁ ነው ተአምሩ እየተናገረ ያለው በጊዜው ገና ኦፊሻል ሳይወጣ ግን ውስጥ ውስጡን ምንፍቅና ይሰራ የነበረ ንስጥሮስ ሚባል ጳጳስ ነበር አምላክ በሴት ማኅጸን አልተወለደም ብሎ ያምን ነበር ግን ሥልጣኑን በደምብ እስኪያገኝ ድረስ ዝምብሎ ውስጥ ውስጡን ብቻ ይሰራ ነበር የዛች ቤተክርስቲያኑም መሪ ነበረ ከዛ ያች ሴት መጥታ ባያት ጊዜ ከቤተክርስቲያን ሥርዓት ውጪ እሷን ዘቅዝቆ አሰቀላት ሌሎቹንም እኔ ሰው እንጂ አምላክ ከሴት አልተወለደም ብሎ የዚያኔ ኦፊሻል ተናገረ ከተሰበሰቡት ውስጥ የተወሰኑትን አሳመናቸው ካመኑት ውስጥም እየመጡ እንዲተፉባት አዘዘ በዘመኑ ግን ዮሐንስ አፈወርቅ ሚባል ደገኛ አባት መጥቶ እኔ አምላክ በስጋ ከሴት ተወልዷል ብሎ ከነሱ ተናገረ እነሱንም አስቆማቸው ከዛም የዛ ንስጥሮስ ክህደት ተስፋፋ በመጨረሻም ተወገዘ በጉባኤ በአጭሩ ታሪኩ ይሄ ነው ግን ዝምብሎ ገንጥሎ ማውጣት የአእምሮ ጥበትን ያሳያል ደሞ አለማፈር የተገነጠለውን ይዞ መጠየቁ ደሞ🫢
Mar 12, 2025