#business
ወደ dubai በሥራ ቪዛ ያለ ኤጀንሲ መሄድ ይቻላል?? ቪዛውን እዛ የሚልክልኝ ሰው ነበረኝ እና ቪዛውን ለመላክ የዱባይ ኤምባሲ ማህተም ያለበት medical ዉጤት ያስፈልጋል እና ያለ ኤጀንሲ እራሴ መሄድ እና ማህተም ማስመታት እችላለሁ?? Tnk you ስለ መልሳችሁ
Mar 12, 20250 engagements

Mar 12, 2025