mhm122
#health
ሰላም እንዴት ናቹ እህቴ አንገቱዋ ስር ከጉሮሮዋ በስተግራ እና በስተ ቀኝ ዕጢ መሰል እብጠቶች አሉባት, ከባድ ጀርባ ህመምም አለባት ድንዝዝ ብሏል ምን እስካይሰማት ድረስ እሱ ብዙ ዓመት ቆይቶባታል, ስትታሽ ራሱ ምንም አይሰማትም ብዙ ጊዜ. እና እባካችሁ አሪፍ ሚባል ሆስፒታል ጠቁሙኝ እስቲ ለምርመራ. እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Mar 12, 20251 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ እህቴ አንገቱዋ ስር ከጉሮሮዋ በስተግራ እና በስተ ቀኝ ዕጢ መሰል እብጠቶች አሉባት, ከባድ ጀርባ ህመምም አለባት ድንዝዝ ብሏል ምን እስካይሰማት ድረስ እሱ ብዙ ዓመት ቆይቶባታል, ስትታሽ ራሱ ምንም አይሰማትም ብዙ ጊዜ. እና እባካችሁ አሪፍ ሚባል ሆስፒታል ጠቁሙኝ እስቲ ለምርመራ. እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Mar 12, 2025TB new mimeslew 99% ye ዕቲ ና የ አጥንት TB nw tolo kaltakmech meramed yaktatal
Mar 12, 2025