#personal
ጥርሴን ብሬስ ተሰርቼ ነበር ግን ወደ ሌላ ክሊኒክ መቀየር ፈልጌ ነበር የተሰራሁበት ቦታ ጥሩ አደለም መሰለኝ ጥርሴ ምንም ለውጥ እያሳየኝ አደለም ምን ትመክሩኛላቹ 😭😭
Mar 11, 20251 engagements
ጥርሴን ብሬስ ተሰርቼ ነበር ግን ወደ ሌላ ክሊኒክ መቀየር ፈልጌ ነበር የተሰራሁበት ቦታ ጥሩ አደለም መሰለኝ ጥርሴ ምንም ለውጥ እያሳየኝ አደለም ምን ትመክሩኛላቹ 😭😭
Mar 11, 2025Eski first lela clinic hedek amakrachew like *I've done my brace ezi bota ena im not seeing results mech nw lewet mayet mechelew* Endezi belek ask other clinics
Mar 12, 2025