#personal
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከፍቅረኛዬ ጋር በትንሹ 3 አመት አብረን ነበርን እና ብዙ ነገር አድርገን ነበር ነገር ግን ከሆነ ጊዜ በኋላ ንስሀ እንደገባች እና ከዚ በፊት እናረግ የነበረውን ማረግ እንደማንችል ነገረችኝ እና ያን ሁሉ ጊዜ ስናረግ ሳትፈልግ እና አሁን ላይ እንደሚፀፅታት ነገረችኝ እና it's normal የሆነ ነገር በሉኝ
#entertainment
Film gabzugn...
7 engagements