አትለፉኝ 🙏❤️ I'm 21 ሰዎች በጣም ግራ ገብቶኛል ሂወቴ በጣም ስልቹ ነኝ አሁን አሁንማ ሃይማኖት ላይ አራሱ አይምሮዬ ጥያቄ ይፈጥራል መጠራጠር አለብኝ ለምን ፀሎት አንደማደርስ አላውቅም ኃጢያት አድክሞኛል, ንሰሃ እቀበላለሁ መልሼ እበድላለሁ ከዛ ለ ፀሎት ስቆም አስመሳይ ይለኛል ህሊናዬ . አግዝአብሔርን በጣም መውደድ አፈልጋለሁ አውነቱ ለመናገር የማያትን አናቴን አንኩአን ያክል ለርሱ ፍቅር ያለኝ አይመስለኝም " የሚወደኝ ቢኖር ትእዛዜን ይጠብቅ" ነውና የሚለው ትዕዛዙን ስለማልጠብቅ አወደዋለሁ ብዬ መዋሸት አልችልም ደግሞ የሱም ፍቅር አንዲገባኝ አፈልጋለሁ በዛላይ አሱን ተስፋ ማድረግ.. የውነት ማመን አፈልጋለሁ... አና ፍቅሩ የገባችሁ ሰዎች አባካችሁ እርዱኝ ከመጥፋቴ በፊት..
Mar 11, 2025የሃይማኖት አባቶች ጋር ሄደህ እንዲፀልዪልህ አድርግ እኔም እንዳንተ ገጥሞኝ ነበር ቸርች ሄጄ ተፀልዮልኝ ነው ሰላሜ የተመለሰው ስለ ሌላው አላውቅም እኔ ግን የሄድኩት protestant ቸርች ነበር ።እናም ሲፀለይልኝ ነፍሴ ሰላሟን ስታገኝ ተሰምቶኝ ነበር።ሄደህ ሞክረው bro
Mar 11, 2025