H2A27.5
#personal
ከመገናኛ ወደ አለርት ሆስፒታል transport አለ? የምታውቁት ካላችሁ አለርት የሚባል ሆስፒታል Please urgent
Mar 11, 20253 engagements
ከመገናኛ ወደ አለርት ሆስፒታል transport አለ? የምታውቁት ካላችሁ አለርት የሚባል ሆስፒታል Please urgent
Mar 11, 2025ከመገናኛ አየርጤና የሚል ታክሲ ያዝ (ካላገኘህ ከመገናኛ > ሜኬሲኮ > አየርጤና)ዘነብወርቅ አደባባይ አለርት ሆስፒታል ብለህ ውረድ፡፡ ግልፅ ቦታ ነው ብሮ አያሳስትም
Mar 11, 2025