The_Big_G2439.5
#religion
" ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 13:1) ... ታዲያ በጀርመን ህዝብና በአይሁድ ላይ ለሒትለር ስልጣን ሰጥቶ ያስጨፈጨፋቸው እግዚአብሄር ነው ማለት ነው? ሒትለርንስ የመሠለ ጨካኝ እንዴት አለመቃወም ይቻላል?
Mar 11, 20258 engagements