ሰላም ክርስቲያኖች የምታዉቁ በጨዋ ደንብ መልሱልኝ። የማይመለከታችሁ እለፉት መልስ መፃፍ ግዴታ አይደለም። ወደ ጥያቄዬ ስገባ ኦሪት ዘሌዋዉያን ምዕራፍ 24 ቁጥር 10 ጀምሮ (እስከ መጨረሻዉ)ያለዉን ቃል ሚያብራራልኝ ይኖራል? ለምላሻችሁ አመሰግናለሁ።
Mar 10, 2025mn labraralhi ee wendim it's clear eko teyakhi mndnw?
Mar 11, 2025ሰላም ክርስቲያኖች የምታዉቁ በጨዋ ደንብ መልሱልኝ። የማይመለከታችሁ እለፉት መልስ መፃፍ ግዴታ አይደለም። ወደ ጥያቄዬ ስገባ ኦሪት ዘሌዋዉያን ምዕራፍ 24 ቁጥር 10 ጀምሮ (እስከ መጨረሻዉ)ያለዉን ቃል ሚያብራራልኝ ይኖራል? ለምላሻችሁ አመሰግናለሁ።
Mar 10, 2025mn labraralhi ee wendim it's clear eko teyakhi mndnw?
Mar 11, 2025እንደ concept ብሉይ ኪዳንን ስናነብ እንዴት ነው ማየት፣ማንበብ፣ማሰብ ያለብን ማለት እንደ ታሪክ ነው ወይስ እንዴት ለምሳሌ ዘሌዋውያን ላይ ያሉ አንዳንድ ህጎች እናም ሌላም እና ደሞ ጌታም ልሽር አልመጣውም ስላለ ብሉይ ኪዳንን ስናነብ እንዴት ነው ማየት አለብን ? የብሉይ ኪዳን ህጎች በ3 መንገድ እናያቸዋለን 1. ያለፈ ወይም የቀረ ለምሳሌ ዓይን በዓይን ጥርስ በጥርስ ሚባለው ቅጣት፣በፊት የወር አበባ እርኩሰት ነበር.....እነዚህ አልፈዋል 2. ባህል ሆኖ የቀረ ለምሳሌ የምግብ ሥርዓት 3. የጠነከረ አለ ለምሳሌ 10ቱ ትዕዛዛት በአጭሩ ልል የፈለኩት እነዚህና ሌሎችም ህጎች ዓይን በዓይን ጥርስን በጥርስ የሚባሉትን ጨምሮ እንደዚህ አይነት ህጎች ቀርተዋል Yihen hulu mileh tiyake sileminesabachew nw betley ke muslimoch endet endezih yihonal....eyalu ena tirgumun kemenagerachin befit mejmeriya as introduction silnezih higoch mndnew malet yalebin➺ " Yane sewoch neberu so enesu yemiyadergit lay temerkuzo yemiset hg nw " ya hig Yemuse hg nw gn yanen siyaweta ye Egziabher tbeka alteleyewm እነዛ ህጎች ለምን ወጡ ቢባል ባጭሩ የውድቀት ውጤት ነው እና ከዛ መከራ እንዴት እንዳዳነን ያኔ ሁሉን ምታስችል ጥምቀት ስላልተሰጠች በዚህ መንገድ ካልሆነ ሊኖሩ ሚችሉበት መንገድ የለም ነበር ከክፋታቸው የተነሳ ሲያጠፉስ ህግጋቶቹ ይፈጸሙ ነበር ? ከማስጠንቀቂያ ባሻገር Yetefesemu alu ykr yetebalum alu ene dawit bzu mistoch siyagebu yitagsachew nbr temket gena selaltesetech mefesem mikbdachew ngroch nbru Silezih lishir almetawim sil enezan aykatitim Meshar sayhon malef nw mibalw
Mar 11, 2025Ye orit hig ymeslegnal yegedele ygedel
Mar 11, 2025ኢየሱስ ነቢይ እንደነበር 1⃣1⃣ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎችን ብንመለከት‼ ==================================== 1•"ኢየሱስም ነቢይ ከገዛ ኣገሩና ከገዛ ዘመዶቹ ከገዛ ቤቱም በቀር ሳይከበር ኣይቀርም ኣላቸው" (ማርቆስ 6:4) 2• "ኢየሱስ ግን ነቢይ ከገዛ ኣገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር ኣይቀርም ኣላቸው"( ማቴዎስ 13:57) 3• "ሕዝቡ እንደ ነቢይ ስላዩት"( ማቴዎስ 14:5) 4• "ሕዝቡም ይህ ከገሊላ ናዝሬት የመጣ ነቢዩ ኢዩሱስ ነው ኣሉ"( ማቴዎስ 21:11) 5• "ሊይዙትም ሲፈልጉት ሳሉ ሕዝቡ እንደ ነቢይ ስላዩት ፈሩአቸው"( ማቴዎስ 21:46) 6• "ታላቅ ነቢይ በኛ መካከል ተነሦቶኣል"( ሉቃስ 7:16) 7• "በእግዚኣብሄርና በሕዝቡ ሁሉ ፊት በስራና በቃል ብርቱ ነቢይ ስለ ነበረው ስለ ናዝሬቱ ስለ ኢየየሱስ" ( ሉቃስ 24:19) 8• "ከዚህ የተነሳ ሰዎቹ ኢየሱስ ያደረገውን ምልክት ባዩ ጊዜ ይህ በእውነት ወደ ኣለም የሚመጣው ነቢይ ነው ኣሉ"( የዬሐንስ ወንጌል 6:14) 9• "ሴቲቱ ጌታ ሆይ ኣንተ ነቢይ እንደ ሆንህ ኣያለሁ"(የዬሐንስ ወንጌል 4:19) 10• "በመካከላቸው መለያየት ሆነ ከዚህም የተነሳ ዕውሩን ኣንተ ዓይኖችህን ስለ ከፈተ ስለ እርሱ ምን ትላለህ? ደግሞ ኣሉት እርሱም ነቢይ ነው ኣለ" ( የዬሐንስ ወንጌል 9:17) 11• "ስለዚህ ከሕዝቡ አያሌ ሰዎች ይህን ቃል ሲሰሙ፦ ይህ በእውነት ነቢዩ ነው አሉ፤"(የዮሀንስ ወንጌል 7:40)
Mar 11, 2025እሺ ጥሩ, መጀመርያ ነብይ አደለም አላልንም።ነብይ ማለት ምን ማለት እንደኋነ ከማየት ብትጀምር ጥሩ ነው። እንደዚ bible ላይ ያሉ ሰዎች የተናገሩትን ምታምን ከሆነ ግን አይሁድ ኢየሱስን ያሉትን ተመልከትት ዮሐንስ5: 18 እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ፡— እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር። ከ እግዚአብሔር ጋር እራሱን እኩል አርጓልም ብለው ነበር። ስለዚህ አንተ ባመጣኸው መረጃ ነብይ መሆኑን ካመንክ በዚህም ደሞ ከ እግዚአብሔር ጋር እኩል እንደሆነም ማመን አለብህ። ስለዚህ ከ እግዚአብሔር ጋር እኩል ነው
Mar 12, 2025ዘሌዋውያን 24፡10-23 እንደ ዘፈን! (ዜማ-Old MacDonald Had a Farm) በእስራኤል ምድር አንድ ግጭት ነበር፣ ኢ-አይ-ኢ-አይ-ኦ! አንዲት ሴት ተሳደበች እዚያ፣ ኢ-አይ-ኢ-አይ-ኦ! እግዚአብሔር ይጥፋ! አለች፣ ኢ-አይ-ኢ-አይ-ኦ! ሙሴም ምን ማድረግ እንዳለበት ጠየቀ፣ ኢ-አይ-ኢ-አይ-ኦ! (Chorus) በድንጋይ፣ በድንጋይ፣ እዚህ ድንጋይ እዚያም ድንጋይ፣ በየቦታው ድንጋይ! እግዚአብሔርም "ውገሯት!" አለ ኢ-አይ-ኢ-አይ-ኦ! (ሞራል) እግዚአብሔርን አክብሩ ሁል ጊዜ.. ሕግጋቱን ጠብቁ በሙሉ ኃይል. አለበለዚያ ትሆናላችሁ ድንጋይ በድንጋይ...hehehe (ይቅርታ አድርጉልኝ🤪) ገባሽ?🤓
Mar 11, 2025