Riley39
#business
ሰላም ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ። ላማክራችሁ ምፈልገው ነገር እኔ የቢዝነስ አለሞ ውስጥ ከገባሁ ትንሽ ቆየሁ እና ባሳለፍኳቸው አመታት በጣም አሪፍ ልምድ እና የገንዘብን አሰራር በደንብ አግንቻለሁ ነገር ግን እንዳልወነጨፍ የያዘኝ ነገር ሳስበው የ resource ማጣት ነው በአካባቢዬ ሊያግዘኝ የሚችል ሰው ባለመኖሩ ከስኬት እንዳረፈድኩ ይሰማኛል ። ከደሀ እናት እና አባቴ ውጪ ቤተሰብ ወይም ዘመድ ስለሌለኝ ብዙ resource or opportunities ማግኘት አልቻልኩም ። እና ሀሳቤ አብሮኝ ሚሰራ በresource ወይም ገንዘቡ እኔ ደግሞ ችሎታ እና ገንዘብ መስሪያ ልምዶቼን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ትልቅ ቦታ መድረስ እንችላለን ብዬ አስባለሁ። እና ምናልባት እዚህ ውስጥ ያላችሁ ቤተሰብ resource ኖሯቹ ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታቁ ንቁ የቢዝነስ ፓርትነር ምትፈልጉ ካላቹ አውርተን ተወያይተን እና አምናችሁበት ከምትገምቱ በላይ በአጭር ጊዜ ( እኔ ዝግጁ ስለሆንኩ ) ስለ ልምዶቼ እና ሀሳቦቼ ለመወያየት እጋብዛለሁ ። በእርግጠኝነት አብረን እንለወጣለን ። ምን ታስባለህ /ሽ ? አመሰግናለሁ።
Mar 10, 20253 engagements