Ebakachu be tihtna asredugn ....Fetari digmt ena tinkolan yfekdaln ??
Ayefekdem ahun yehe sewyr yalew bemulu weshet nw social media lay endezi ayent wore yemiyawerut birr eyetekefelachew eyekedu nw
Mar 10, 2025Ebakachu be tihtna asredugn ....Fetari digmt ena tinkolan yfekdaln ??
Ayefekdem ahun yehe sewyr yalew bemulu weshet nw social media lay endezi ayent wore yemiyawerut birr eyetekefelachew eyekedu nw
Mar 10, 2025ካህን aydelm sewyew kezi befitm be wenjel yemifelege sew nw yemiyaweraw ngerm fexro nw enji ke ewnet yerake nw..don’t trust what u see on social media
Mar 10, 2025በጣም የገማ ኦርቶዶክስ መሳይ ነጠላ ጠምጥሞ የመጣ ቆሻሻ ነው። ሰው እንዴት በዚ ልክ ስራ ይፈታል ቆይ? ሲቀጥል ፃድቃን ብሎ ወሬ ጀምሮ አደሉም ብሎ ነው የጨረሰው?😭😂 ወይ ፈጣሪ ስቄም ተናድጄም አልፌዋለው። ለማንኛውም ሁሉም ኦርቶዶክስ ማህተብ ብቻ ማረግ አይበቃውም ትምህርት ተማሩ ሚባለው እንደዚህ አይነት ወንበዴ መጥቶ እንዳያስታቹህ ነው። ድግምት ሌላ ጥንቆላ ሌላ። ብዙ ገና ማወራው ነበረኝ ትርፉ ከመናፍቅ ጋር መዳረቅ ስለሆነ ነው
Mar 10, 2025ሰውዬው ጠንቋይ ነበር እንዴ expert ይመስላል ሲያወራ
Mar 10, 2025ባይሆን እባካቹ ምናምን እያልክ ከምትጃጃል የምታፍርበትን ሃዲስህን ጣል
Mar 10, 2025የ ኦርቶዶክሶችን ቆሻሻ ተግባራት ጠቅሼ መጥፎ ነገር ልናገር አሰብኩና .................ታዲያ ከነሱ በምን ልለይ ነው ብዬ ትቼዋለው
Mar 10, 2025በፍጹም የተሳሳተ መረጃ ነው ይህን የሚያደርጉት አንዳንድ በቤተክርስቲያናችን ዙሪያ ወይም ውስጥ የሚገኙ የውሸት ደብተራዎች, መሪጌታዎች, ስርማሽ ቅጠል በጣሽ የሆኑ ምዕመናንን ለማወዛገብ የሚያደርጉት ሴራ ነው If u are orthodox please learn about ur religion as much as u can let me give u tip go to YouTube (መምህር ተስፋዬ አበራ , አርጋኖን media )
Mar 10, 2025Fetari endemayfekd geltse gn church wst bzu be debek yemiswru ke bible wechi yehonu srawoch yinoralu
Mar 10, 2025ኢየሱስ ነቢይ እንደነበር 1⃣1⃣ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎችን ብንመለከት‼ ==================================== 1•"ኢየሱስም ነቢይ ከገዛ ኣገሩና ከገዛ ዘመዶቹ ከገዛ ቤቱም በቀር ሳይከበር ኣይቀርም ኣላቸው" (ማርቆስ 6:4) 2• "ኢየሱስ ግን ነቢይ ከገዛ ኣገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር ኣይቀርም ኣላቸው"( ማቴዎስ 13:57) 3• "ሕዝቡ እንደ ነቢይ ስላዩት"( ማቴዎስ 14:5) 4• "ሕዝቡም ይህ ከገሊላ ናዝሬት የመጣ ነቢዩ ኢዩሱስ ነው ኣሉ"( ማቴዎስ 21:11) 5• "ሊይዙትም ሲፈልጉት ሳሉ ሕዝቡ እንደ ነቢይ ስላዩት ፈሩአቸው"( ማቴዎስ 21:46) 6• "ታላቅ ነቢይ በኛ መካከል ተነሦቶኣል"( ሉቃስ 7:16) 7• "በእግዚኣብሄርና በሕዝቡ ሁሉ ፊት በስራና በቃል ብርቱ ነቢይ ስለ ነበረው ስለ ናዝሬቱ ስለ ኢየየሱስ" ( ሉቃስ 24:19) 8• "ከዚህ የተነሳ ሰዎቹ ኢየሱስ ያደረገውን ምልክት ባዩ ጊዜ ይህ በእውነት ወደ ኣለም የሚመጣው ነቢይ ነው ኣሉ"( የዬሐንስ ወንጌል 6:14) 9• "ሴቲቱ ጌታ ሆይ ኣንተ ነቢይ እንደ ሆንህ ኣያለሁ"(የዬሐንስ ወንጌል 4:19) 10• "በመካከላቸው መለያየት ሆነ ከዚህም የተነሳ ዕውሩን ኣንተ ዓይኖችህን ስለ ከፈተ ስለ እርሱ ምን ትላለህ? ደግሞ ኣሉት እርሱም ነቢይ ነው ኣለ" ( የዬሐንስ ወንጌል 9:17) 11• "ስለዚህ ከሕዝቡ አያሌ ሰዎች ይህን ቃል ሲሰሙ፦ ይህ በእውነት ነቢዩ ነው አሉ፤"(የዮሀንስ ወንጌል 7:40)
Mar 11, 2025Dude this is all fake don't trust him😒 No where in the bible God allows magic matter fact he is against it neither white or black magic it's unacceptable And lelaw this is new teaching...and the bible warn and also the church doesn't know this teaching so better to ignore it 1 John 4:1: "Beloved, do not believe every spirit, but test the spirits to see whether they are from God, for many false prophets have gone out into the world." (ESV)
Mar 10, 2025Ere ebakachwe both Orthodox and Muslim wendmina ehitoch huletachinm kidus ጾም lay nen muslim Ramadan Orthodox አብይ ጾም ebakachwe afachinin anabelash
Mar 10, 2025Mn gud new😳😳😳😳😳😳😳😳😳
Mar 10, 2025ኦርቶዶክስ እኮ የሸርሙጣ ፣የአውሬ ፣የአጋንንት ፣የሰይጣን የወረዳ ፣ ለስም ብቻ የጫማ ክር የሚያስሩ ጠንቋይ መታታኛ ደብተራ መሀይም ፤ መፀሀፍ ቅድስ አይቶ የማያውቅ ጳጳሱ ና ቄስ ና ምዕመናን የሞላበት የሙስሊም ና የሁሉም እምነቶች ጠላት ነው
Mar 10, 2025Ho mn gud metaben Egziooo
Mar 10, 2025ወንድሜ ይሄ እኮ ተኩላ ነው የኛ አይደለም። እንዲህ አይነት ነገር እያየህ አእምሮህን አትበክለው። ይልቅ ራስህን ወደ ቤተክርስቲያን አቅርበህ ጣዕሟን ቅመስ
Mar 10, 2025ሲጀመር ይሄ ሰውዬ ጴንጤ ነበር ከዛ ባለፈው ወንጌላውያን ሕብረት ከሰረዟቸው ቸርች እና ፓስተሮች መካከል አንዱ ይሄ ነው ዳንሳም አለ ከዛ ቆቡን ደፍቶ ተጸጽቻለው ብሎ ማለቃቀስ ጀመረ ቲክቶከሰ ላይ ለ2ቀን አላዋጣ ሲለው ተሃድሶ ገብቶ ቄስ መስሎ ኦርቶዶክስን ማጥላላት ተያይዞታል ጥንቁልና ድግምት ምናምን እያለ ተሃድሶዎች ከኛም ወተው እያጥላሉ ግን መልሰው ሰዎቹንና ሙስሊሞችን ለማሳሳት ይጠምጥማሉ ቆብ እና ካባ ያደርጋሉ ግን ይታወቃሉ ከዛ ከዚህ መንፍቀው የሄዱ መርጌቶች ግእዝ ምናምን ትንሽ ስለሚችሉ በግእዝ ቋንቋ አውቀው በጸሎት አስመስለው ጥንቁልና ሚመስል ነገር ጽፈው ትንሽ የተደጎሰ መጽሐፍ አስመስለው ያቀርቡና ከዛ የኦርቶዶክስ ነው ብለው ያወራሉ ራሳቸው የፃፉትን ከዛ ሕዝቤ በግእዝ የተፃፈ ሁሉ የቤተክርስቲያን ይመስለዋል። አይደለም እንንቃ እነሱም ሲነቃባቸው ብዙ አዳዲስ ነገር እየፈጠሩ ያወራሉ በፊት ቄስ መስለው በእሮብና አርብ መጠጥ ቤት ገብተው ስጋ እየበሉና ቢራ እየጠጡ ካህናት በሰው እንዲጠሉ ያልሰሩት ስራ የለም አሁን ደሞ መተት ምናምን ማለት ጀመሩ
Mar 10, 2025Fetari ayfekdm, orthodox tifekdalech.
Mar 10, 2025