ሰላም ሙስሊሞች ሰሞኑን እፎይ በሚባል ኦርቶዶክስ ወጣት ላይ አግባብ ያልሆነ እንቅስቃሴ አለ::የኔ ጥያቄ ምን አረገ? መፅሐፍ ቅዱስን ወይም ቁራንን ተንተርሶ ነበር ሲከራከር የነበረው:: አሁንም የሚከራከርዉ:: ከ ቁራናችሁ ዉጭ ምን ብሎ ያቃል ቃል በቃል የተፃፈ ነው የሚያነበው:: ይልቁንስ ተጠቀሙበት መፃፋቹህን መርምሩ ተማሩ::
Mar 10, 2025Mohammed defariw newa🔥🔥
Mar 10, 2025