Im grade 12 top student and unfortunately I got pregnant...Im worried istg my family and my teachers expect alot from me so if they hear abt it,it will be a disaster ...I can't stand it,all I could think is suicide...wt should I do? How can I suicide?
Mar 10, 2025ለሚያልፍ ጊዜ ምነው እህቴ ሁለት ነፍስ ምታጠፊ?! እርግዝናው ኖርማል ነው።በቻልሽው መጠን ከቤተሰብ ጋ ተወያይ ፤ ጓደኞችሽንም አውሪ ከዚህ መጥፏ ሀሳብ ያወጣሻል። በአንች መኖር ውስጥ የሚደሰተው ሰው ይበልጣል። እባክሽን ደግመሽ አስቢ! መኖርን የመሰለ ነገር የለም።ለዚህ ቀላል ነገር አትሸነፊ እህቴ 🙏🙏🙏
Mar 10, 2025