VividTuna47-16
#health
ከ 2 አመት በፊት የግራ እግሬ አካባቢ ደም ረግቶብኝ 1 አመት ለሚሆን ጊዜ anti coagulant ስጠቀም ቆይቼ አሁን መድሀኒቱን መውሰድ አቁሜዋለሁ ። ህመም ባይኖረውም ግን እብጠቱ አሁንም ሙሉ በሙሉ አልጠፋልኝም ። እብጠቱ እንዲጠፋልኝ ምን ላድርግ ? የህክምና ባለሙያወች ካላችሁ አግዙኝ : አመሰግናለሁ ።
Mar 10, 20252 engagements
ከ 2 አመት በፊት የግራ እግሬ አካባቢ ደም ረግቶብኝ 1 አመት ለሚሆን ጊዜ anti coagulant ስጠቀም ቆይቼ አሁን መድሀኒቱን መውሰድ አቁሜዋለሁ ። ህመም ባይኖረውም ግን እብጠቱ አሁንም ሙሉ በሙሉ አልጠፋልኝም ። እብጠቱ እንዲጠፋልኝ ምን ላድርግ ? የህክምና ባለሙያወች ካላችሁ አግዙኝ : አመሰግናለሁ ።
Mar 10, 2025I have seen some ye bahel hekmna on tik tok they just use merfe and cup meselegn ena sewu be rasum testimony siset aychalew Ena maybe consider that
Mar 10, 2025Before taking any medication go to a hospital or a diagnostic center and tell them to run u a PT-inr test then the medication will be decided based on the result
Mar 10, 2025