ስለ ስላሴ ወይንም Trinity ያሉ ትምህርቶች ግልጽ ሊሆኑልኝ አልቻሉም ይበልጥ ያወሳሰቡብኝ የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍሎች ደግሞ ምሳሌ ምዕራፍ ስምንት ከቁጥር ሀያ ሁለት እስከ ሰላሳ አንድ ሌላው የቆሮንቶስ መጽሀፍ የሁለቱም ላይ ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የጌታችን የኢየሱስ አባትና አምላክ ብሎ በተደጋጋሚ መጠቀሙ ግራ አጋብቶኛል። በቆላስያስ ምእራፍ አንድ ያለው ሀሳብ እንደዚያው
Mar 10, 2025የስላሴ ሀሳብ እንኳን አንተ ጳጳሳቱ ራሱ አልገባቸውም፡፡ Because it is the most bizzare and illogical concept in the history of religious beliefs
Mar 10, 2025