ሴት ልጅ ልታገባው ታስብ የነበረውን ልጅ ፍቅር ይዟት የነበረን ልጅ በአንድ ሳምንት ልትረሳው ትችላለች ? ፍቅሯስ በአንዴ በ3 ቀን ሊጠፋ ይችላል?
Mar 09, 2025በደምብ ይጠፋል አይደለም በሶስት ቀን በመጀመርያው ቀንም ልትረሳህ ትችላለች ሴት ማለት እኮ የምታፈቅረውን ወንድ በልቧ ይዛ ከአንተ ጋ ተጋብታ ልጅ ወልዳ የምትኖር ዜጋ ነች
Mar 09, 2025ሴት ልጅ ልታገባው ታስብ የነበረውን ልጅ ፍቅር ይዟት የነበረን ልጅ በአንድ ሳምንት ልትረሳው ትችላለች ? ፍቅሯስ በአንዴ በ3 ቀን ሊጠፋ ይችላል?
Mar 09, 2025በደምብ ይጠፋል አይደለም በሶስት ቀን በመጀመርያው ቀንም ልትረሳህ ትችላለች ሴት ማለት እኮ የምታፈቅረውን ወንድ በልቧ ይዛ ከአንተ ጋ ተጋብታ ልጅ ወልዳ የምትኖር ዜጋ ነች
Mar 09, 2025Well it depends. Atresam gn dmo yadrkew ngr kale or ykr yematlew aynet tfat katefah lbua likort ychlal yane dmo sw meslehm atetayatm nork motk she doesn't care...kekoretech koretech nw beka!!! Gn yalemknyat ymtafkrwn sw ltresa atchlm
Mar 09, 2025Hmm
Mar 10, 2025First pray then focus on your self always Give priority to your self then Give a little be of time it will fade away Gradually. If u want to speed up the process you can think about she giving someone head or baging for round 2. BTW she is definitely doing it so normal nw
Mar 09, 2025Bakek yhe ytrgeme Tshota Koytlchie knte ga separate krgchie she just trying to get your replacement kza setgyhie Negrchie just leave her then wait a little you will see your replacement 😉. Kechalk don't fall in love again Be a chill Guy
Mar 09, 2025የምር ምታፈቅረው ከነበር አይጠፋም ከጠፋ ግን አታፈቅረውም ማለት ነው..!
Mar 09, 2025