Selam 10ኛ ክፍል ነኝ እና አመቱ ሲያልቅ social weym natural መምረጣችን አይቀርም ብዙ ሰው ስጠይቅ social የደደብ ነው Entrance አይታለፍም ምናምን ይሉኛል እና ደግሞ natural ከገባሁ ወደ ሶሻል መቀየር ስለምችል natural ግቢ አሉኝ የኔ ፍርሀት ደግሞ Physics ስለሚከብደኝም ስለምጠላውም natural ገብቼ ባላልፍስ ነው ባጠናው እንደምሞካክር አውቃለሁ ግን ሳየው ራሱ ያስጠላኛል የሶሻል ትምህርቶች ደግሞ ከስር ከስር መነበብ አለባቸው እኔ ደግሞ የፈተና ቀን ለሊት ስለማነብ ጊዜ ካልበቃኝ አንዳንዱን ሳልጨርስ ገባለሁ እድሜ ለብርሀኑ አላማ የነበረኝን ልጅ ማትሪክ ባላልፍስ በሚል ፍራቻ ፍላጎቴን እርግፍ አድርጌ ትቼዋለሁ ጓጉቼ ተምሬ ባላልፍ እና ቅስሜ ስብርብር ቢልስ?? የቤተሰቦቼን ገንዘብ የራሴንም እድሜ አባክኜ ብቀርስ?? ተማርኩ ጨረስኩ እንበል እና ስራ ባላገኝስ?? ስራም አገኘሁ እንበል ባያልፍልኝስ?? ብዬ ቀን ከለሊት በመጨነቅ ላይ ነኝ እና እባካችሁ በዚህ መንገድ ያለፋችሁ ሰዎች ሀሳባችሁን አትንፈጉኝ
Mar 09, 2025Dude sijemer natural selegebakem atalfem if you don't study Doesn't matter social / Natural Just know at what your good keza meret I was social student and i passed and i had natural students who failed The key is STUDY.
Mar 09, 2025