እኛ ወንዶች ግን ለምንድን ነው ፓንት ምናረገው? ማነው ልበሱ ያለን? መቼ ነው መለበስ የጀመረው? እንዴ ሱሪ እኮ በቂ ነው በቃ::ምንድን ነው ለመደበቅ የፈለግነው? ጎበዝ ሲጀመር ፓንት የማታ ልብስ ነው መሆን ያለበት:: የገጠር ሰው ተመልከቱ ቁንጣዉን ያረጋል አለቀ::እኛ ምን ነክቶን ነው ይህ ነገር እንደ ሀገር አያሳስብም?
Mar 09, 2025እንደ አህያ ኪችል ኪችል እያረክ ልትሄድ ነው😁
Mar 09, 2025