ሰላም #የህክምና #ባለሙያዎች #ተማሪዎች ደም ሲያይ ሆዱ የሚጓጉል፣ቱከት ሲያይ ፊቱ የሚቀያየር ሰው፣ቁስል ሲያይ ሆዱ እንደ ነጎድጓድ የሚጮህ ሰው... ታዲያ ይህ ደፋር ግለሰብ #የመጀመሪያ #እርዳታ እና #ድንገተኛ #ህክምናን #ሙያ ለመማር ቢያስብ የድንገተኛ ህክምና ባለሙያ መሆን ይችላል ወይ? ወይስ ይህንን ሙያ መርሳት ይሻለዋል? #ልምድ ያላቹ ከልምዳቹ.... እና ደሞ በዚህ ሙያ ደም እንደ ፏፏቴ ይፈሳል ወይ?ቱከትስ ? ቁስልስ የጥበብ ስራ ይመስል ይከፈታል ይዘጋል እንዴ? ስለ ድንገተኛ ህክምና ሙያ ትምህርት የምታውቁትን ንገሩኝ...
Mar 09, 2025Pro max attention sicker🤯 ye felekishiwn ateyikim essay arekishiw eko
Mar 09, 2025