ከ 30% በላይ ሙስሊሞች ባሉበት ኢትዮጵያ ውስጥ የእምነታቸውን አይከን የሆኑትን ነብይ የሚሰድብ ኢትዮጵያዊን ከሰሞኑ እያየን ነው። ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስና ሙስሊም ተዋደንና ተከባብረን ለዘመናት ኖረናል፣ ራጉኤልና አንዋር ጎንና ጎን ናቸው ... እና ተመሳሳይ መተሳሰባችን የሚያመላክቱ ንግግሮች እየሰማን ኖረናል። ከዚህ ተፃራሪ በሆነ መልኩ " ኦርቶዶክስ" ነኝ የሚል ወጣት ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮችን በአስነዋሪ ሁኔታ እየተተናኮሰ ይገኛል። አብሮነታችንን፣ አንድነታችንን፣ ኢትዮጵያዊነታችን፣ ተከባብሮ የመኖር ባህላችንን የበለጠ እንዲጠናከር ከተፈለገ ይህንን ተሳዳቢ ወጣት በግዜ በጋራ ልናወግዘው ይገባል።
Mar 08, 2025Efoym hone leloch ekbete emnet lay yeserut chrostian wendmochachu mn adereguachu?? Endewm aynachun likeftluachu taru enji mohammed tesedebe maletun ttachu eski qurann anbbu quran ena hadith lay yalewn anbbo new eko yaweraw lela trf kal alaweta bezalay ye ustazochachu ybas sew edme ayastemrewm ende shtet new tesedbenal kalachu eski gbuna mogtut tmhrtn be tmhrt?? Ketay demo yemlachu neger binor rasachun temelketu new mn aynet haymanot wst new yalachut sewn endtgedlu yemiyazew? Efoyn kalgedeln yemtlut?? https://t.me/Worst123456 👆👆Islam peaceful religion new lemtlu hulu demo yhen gabzeachuhalew
Mar 09, 2025