ሰላም ወንድሞች ፣እህቶች🙏 እባካቹ እስቲ ሃሳባቹን አካፍሉኝ አንዲት አመለ ሸጋ ልጅ አለች እና ከሞላ ጎደል ተዋደን ስለመጋባት እና አብረን ለመኖር በንግግር ደረጃ እናወራለን። ግን ዛሬ አጋጣሚ ስለ ጋብቻ ስናወራ እሷ የምትፈልገው በቁርባን እንዲሆን ነው፣ እኔ ደሞ በሰርግ እንዲሆን ነው ፍላጎቴ፣ በርግጥ የኔ ብዙም አያሳስብም ግን ቤተሰቦቼ መደገስ ይፈልጋሉ። እናም ሃሳብ ውስጥ ገባሁ። ምን ይሻለኛል? ወይስ ስርዓተ ቁርባኑን እና ሰርጉን ጎን ለጎን ማስኬድ ይቻላል? በመጨረሻም ለስርዓተ ቁርባን በምን መልኩ ነው መዘጋጀት ያለብኝ? ከምን ልጀምር? እውቀቱ ያላቹ በቅዱስ ሚካኤል ሃሳባቹን አካፍሉኝ።
Mar 08, 2025Ye እግዚአብሔር ህግ ke family yebeltal eko aydel ende u know ke ቤተክርስቲያን wechi serg endelele so nesha abat kalachu esachewn amakerk esachewm balubet kefamily gar discuss adrg ke tegabachu behuala eko tenshye chefera የሌለበት ye nesha abatn amakerachu madreg yechalal that's pure🙏
Mar 08, 2025