Hear Me Out 26 male Here I NEED HELP PLEASE DON'T JUDGE ME Girl one በጣም ቆንጆ ደስ የምትል የሆነ የደስ ደስ ያላት በራስ መተማመኗ ደስ የሚል ናት። የትም ቦታ ይዣት ብሄድ እኮራባታለሁ። በጣም ነው የምወዳት እንደማገባት ሁላ እርግጠኛ ነበርኩ። ለእኔ ስትጨነቅ ሞያዋ ምናምን ምን አለፋችሁ Wifey Material ናት። 1 ዓመት በፍቅር ከቆየን በኋላ የሆነ ሰዓት ላይ በትንሽ ነገር ተጋጨን እና "ጠፋች" Ghost Mode" ሆነች። After 6 month ተመልሳ መጣች። Girl Two ከተዋወቅን ፍቅር ከጀመርን 5 ወር አካባቢ ነው። የደስ ደስ አላት አንድ ወንድ ሚስቴ ብሎ ሊጠራት የሚመኛት አይነት ሴት ናት። ብዙ ነገሯ እንደሆንኩ ታወራኛለች ሲበዛ ትጨነቃለች ምናምን። እኔ ጋር ያለውን እርግጠኛ መሆን አልቻልኩም። (ፍቅሬ የእውነት ነው? ወይስ እየተደበቅኩባት ነው)። በጣም ወፍራም ናት በዚያ ምክንያት የተለያየ ቦታ ይዣት መሄድ አልፈልግም (ሰውነት ወዳቂ ነው ምናምን እንዳትሉኝ)። በተደጋጋሚ ክብደት እንድትቀንስ ስነግራት ታኮርፋለች ምናምን ነገር። ግራ ገባኝ ሁለቱም መልካም ሴቶች Wify Material ናቸው። ለመጀመሪያዋ ያለኝ ፍቅር አልጠፋም በጣም እየፈተነኝ ነው። Tbh Still አፈቅራታለሁ። ከአዲሷ ጋር አንዳንዴ ማውራት ሁላ ይደብረኛል እሷ እንዳይከፋት ስል አወራታለሁ። ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም።
Mar 07, 2025ሰልምና ሁለቱንም አግባቸው 😂😂
Mar 07, 2025