saho85
#business
ሰላም ሰዎች 19 አመቴ ነው የ Ict 2 ኛ አመት ተማሪ ነኝ አዲስአበባ ውስጥ ነው የምኖረው ሰው የማሳመን ችሎታ አለኝ ፤ ለረጅም ጊዜ የፋሚሊ ሱቅ ስለምሰራ sells ጎበዝ ነኝ ፤ ነገሮችን ቶሎ እረዳለሁ ብዬ አስባለሁ እንዲሁም አዳዲስ ሀሳብ ማምጣት እችልበታለሁ እና ያው ለኔ የሚሆን የስራ እድል ካላቹ ወዬ በሉኝ አመሰግናለሁ 🙏
Mar 07, 202511 engagements