#other ሰላም ቤተሰቦች ሰሞኑን ግራ ጆሮዬ እንደ ቀኙ ጆሮዬ አልሰማ እያለ እያስቸገረኝ ነበር እና የግቢ clinic ስሄድ የጆሮ ቆሻሻ ነው መታጠብ አለበት ምናምን አሉኝ እንጃ እኔ ደሞ ደስ ሊለኝ አልቻልኩም።please tell if there is other way . kelele demo is it normal joron masateb ena ke honem ye university clinic basatb chgr alew or lela bota Lhid mnm
Mar 07, 2025ብትታጠበው የተሻለ ነው ካልሆነ ግን የወይራ ዘይት አድርግበት በደንብ ከራሰ ቡሀላ በመኮርኮሪያ አውጣው
Mar 07, 2025