ይህ መንፈስ ዮኒ ማኛ መንፈስ ይባላል 😅😅😅... ጆክስ አሳይድ.. ለሁሉም ሀይማኖት ተጋላጭ ኢንቫይሮመንት ላይ ስታድግ ያጋጥማል ግን ዋና መፅናት ነው ለእውቀት ማንበቡና መጠየቁ ባይከፋም ያለህበትን ግን በቅድሚያ በደንብ አድምተህ እወቀው.. እና ደግሞ ፀልይ ሁሌም:: መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ይሁን🙏🏾
Mar 07, 2025ይህ መንፈስ ዮኒ ማኛ መንፈስ ይባላል 😅😅😅... ጆክስ አሳይድ.. ለሁሉም ሀይማኖት ተጋላጭ ኢንቫይሮመንት ላይ ስታድግ ያጋጥማል ግን ዋና መፅናት ነው ለእውቀት ማንበቡና መጠየቁ ባይከፋም ያለህበትን ግን በቅድሚያ በደንብ አድምተህ እወቀው.. እና ደግሞ ፀልይ ሁሌም:: መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ይሁን🙏🏾
Mar 07, 2025🙏🏾🙏🏾🙂
Mar 07, 2025ene erasu sometimes endesu nw misemag.. orthodox Protestant agnostic 🤷♀ 3tun demo be shift mehon nw yekereg..🤦♀
Mar 07, 2025wendme, can i suggest you a book that might help?
Mar 07, 2025okay brother
Mar 07, 2025U don't have to experience them all u can just study them starting from orthodox or church history in general
Mar 07, 2025okay I will try it hmmm
Mar 07, 2025የትኛዉም ሃይማኖት ተከታይ በግሉ ሊያወራ ይችላል ነገር ግን ልጠይቅሽ ሲዖል የሚባል ተረት ባይኖር ኖሮ አማኝ ትሆኝ ነበር የምን አምላካዊ ፍቅር እንደምታወሩ አይገባኝም ሃይማኖቶቻችን በጦርነትና በዉድመት የተስፋፉ ናቸዉ አሁን ስለሰላም መስበክ አትችሉም አንዳንዶች አምላካችን እኛን ለማዳን ተሰቅሎአል ይላሉ ከማን ነዉ የሚያድናችዉ ከራሱ ነዉ ሌሎች አሉ ደግሞ slavery & underage marriage ንየሚፈቅዱ የትኛዉም እምነት አላማዉ ገነት መግባት ነዉ ሰብሰብ ብላችሁ አንድ አምላክ ፍጠሩና ገነት ግቡ ሁሉም የራሱ አምላክና የሚያልመዉ ገነት አለዉ ማን ያዉቃል የአለማመን አምላክ ይኖራል!!
Mar 07, 2025yhew ene toz byalew yetun meketel endalebgn gra gebtognal labd new meselegn beka
Mar 07, 2025አይዞሽ
Mar 07, 2025Pray be emnet
Mar 07, 2025@D272114 DM ልረዳህ እችላለው በቻልኩት እናውራና
Mar 07, 2025Atfetsh yibas tabdalh andun yaz ..
Mar 07, 2025