U7-1600
#business
ከ ጅግጅጋ ጫማ ልብስ እና ኤሌክትሮኒክስ ነገሮችን ወደ አድስ አበባ እያመጣው ለ ነጋዴዎች አስረክባለው ለ ተጠቃምዎችም በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ እሸጣለሁ ከኔ ጋር መስራት ምትፈልጉ ሰዎች ጋር አብረን መስራት እንችላለን
Mar 07, 20255 engagements
ከ ጅግጅጋ ጫማ ልብስ እና ኤሌክትሮኒክስ ነገሮችን ወደ አድስ አበባ እያመጣው ለ ነጋዴዎች አስረክባለው ለ ተጠቃምዎችም በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ እሸጣለሁ ከኔ ጋር መስራት ምትፈልጉ ሰዎች ጋር አብረን መስራት እንችላለን
Mar 07, 2025Mtfelgu kalachu emem asmetalehu dm me @yorion93
Mar 07, 2025arif naw silkhin askamitilig
Mar 07, 2025ቴሌግራም ቻናል የለህም ጫማ ምታስመርጥበት?
Mar 07, 2025ስልክ ወይም username
Mar 07, 2025ለነጋዴ ብቻ ነው ወይስ ቀጥታ ለተጠቃሚ ታመጣለህ?
Mar 07, 2025