Mntwab70
#business
ሰላም እንዴት ናችሁ , ግቢ fresh man ተማሪ ነኝ እና ከትምህርት ውጪ ያለውን ሰኣቴን በአግባቡ መጠቀም እፈልጋለሁ ጠቃሚ የሆነ online courseም ሆነ ስራ የምታውቁት ድረ ገፅ ካለ ወይም እዚህ ነገር ላይ ሀሳባችሁን ፈልጌ ነው አመሠግናለሁ
Mar 07, 20258 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ , ግቢ fresh man ተማሪ ነኝ እና ከትምህርት ውጪ ያለውን ሰኣቴን በአግባቡ መጠቀም እፈልጋለሁ ጠቃሚ የሆነ online courseም ሆነ ስራ የምታውቁት ድረ ገፅ ካለ ወይም እዚህ ነገር ላይ ሀሳባችሁን ፈልጌ ነው አመሠግናለሁ
Mar 07, 2025Dm me i have online work
Mar 07, 2025