ይሄ ለኦሮሞዎች ነው ቆይ አዲስ አበባ የኦሮሞ ነው ምትሉበት ምክንያት geographically በ ኦሮሚያ ተከባ ስለምትገኝ ነው? እንደዛ ከሆነ ሀረር የኛ ናት ለምንድነው ማትሉት?
Mar 06, 2025እህ ኢትዮጵያዊ አይደለን እንዴ አዲስ አበባም ሀረርም መቀሌም ባህርዳርም የኛ ነው የሁላችንም ነው የጋራችን ነው እና ሰው ሀገር ሄጄ የኔ ነው ልበል ? ሶማሌ እኮ በአቅሟ ኢትዮጵያዊያንን እየደበደበች እንደውሻ ነበር ከሀገሯ ስታባር የነበረው ሱዳንስ ረጅም አመት ሰርተው ባዶ እጃቸውን ከዛ በሺዎች እንደተባረሩ አታቅም ሆሆሆ መኖርም መሞትም በሀገር
Mar 06, 2025