የመንግስት መስሪያ ቤት ትሄድና ጉቦ ይጠይቁሀል ትሰጣለህ ሌሎችንም በጀቶች ተጠቅሞ እንደደሞዙ ያልሆነ ኑሮ ሲኖር እንደሌባ አይቆጠርም ብሎም ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል በሚባል አባባል ሌብነቱ ህጋዊ ሆኖ ይፀድቃል ግለሰብ ብቻ ሳይሆን ሀገር ይዘረፋል ሀገር ይቀጭጫል ቤትህ ገብቶ ሚለቃቅመውን ወይም መንገድ ላይ ስልክህን ሚነጥቅህን ትንሽዬ ሌባ ግን ከተያዘ...
Mar 06, 2025ስለዚህ አሁን ምትለን መንግስት ላይ እናምፅ ነውውውእ ወይንስ የመንገዱን ሌባ እንተወው ነውውውውእ⁉️
Mar 06, 2025