#society
selam family endat nachew i'm male ወደ አረብ ሀገራት ሄጄ ስራ መስራት እፈልጋለሁ ምን ያህል ገንዘብ ነዉ የሚያስፈልገኝ? እና ምንም የማዉቀዉ ሰዉ ስለዚ ለመሄድ ምንድነዉ ማድረግ ያለብኝ ኤጀንሲም ከሆነ የትኛዉ ኤጀንሲ ተመራጭ ነዉ ?
Mar 06, 20251 engagements
selam family endat nachew i'm male ወደ አረብ ሀገራት ሄጄ ስራ መስራት እፈልጋለሁ ምን ያህል ገንዘብ ነዉ የሚያስፈልገኝ? እና ምንም የማዉቀዉ ሰዉ ስለዚ ለመሄድ ምንድነዉ ማድረግ ያለብኝ ኤጀንሲም ከሆነ የትኛዉ ኤጀንሲ ተመራጭ ነዉ ?
Mar 06, 2025@Awesome12eon
Mar 06, 2025