#other
ሰላምታ ሰዎች የኮሌጅ ተማሪ ነኝ እና በትርፍ ጊዜየ ስራ መስራት እፈልጋለው እና ባህር ዳር ምትኖሩ የጨርቅ ቦርሳ ምትሰሩ መጥቼ ልማር ከናንተ እናም በነጻ አግዛችኋለው
Mar 06, 20250 engagements

Mar 06, 2025