BeigeWeasel2472.5
#society
ሰላም ሰላም ቤቶች በህይወታቹ ላይ በ ቀን ተ ቀን ኑሮአቹህ ችግር የሆነባችሁ ነገር ምንድነው ??? ብርር ምናምን ሳይሆን ችግር በህይወታችሁ ላይ ያለ የ Taxi ሰልፍ 1 ችግር ነው ሌሎች ተመሳሳይ ቢቀየር የምትሉት
Mar 06, 20258 engagements
ሰላም ሰላም ቤቶች በህይወታቹ ላይ በ ቀን ተ ቀን ኑሮአቹህ ችግር የሆነባችሁ ነገር ምንድነው ??? ብርር ምናምን ሳይሆን ችግር በህይወታችሁ ላይ ያለ የ Taxi ሰልፍ 1 ችግር ነው ሌሎች ተመሳሳይ ቢቀየር የምትሉት
Mar 06, 2025Lack of interest in completing things that I planned to do after getting off from work.
Mar 06, 2025ድብርት overthinking
Mar 06, 2025Berero😢 Gbi snor yasekayegn chgr
Mar 06, 2025our prime minister Dr. Abiy ahmed and chigr nachew Yalenin chigr akebedubin Ene alalkum😁
Mar 06, 2025ውሃ አለመኖሮ. በሥርዓት ብለቁት....
Mar 06, 2025ፀሀይ 😭
Mar 06, 2025የሰው ወሬ
Mar 06, 2025ቁምነገር ሲወራ ሳቄ ሚያመልጠኝ ነገር 🤭
Mar 06, 2025