ሰላም ሰዎች የ 3 አመት ፍቅረኛ አለኝ እና በጣም በዙ ጊዜ ሰል አለፈ ማለት ከሱ በፈት ሰለ ስለነበረኝ የፍቅር ጉዳይ እሱን ከማውቄ በፈት እያንሳ መጣላት የፈልጋል ሰለ ሁሉ ነገር ደሞ ነግረው አለው ግን ሁሌ መውቀስ ነው ከሱ በፈት ስለ ነበረኝ ግ ጭራሽ ትላንት በጣም ከብር የሚነካ ነገር ተናገር ምን ላርግ ጥሩ ሰው በጣም ያስከፋኝ ሰው ሳይውቅ ለስራው ስህተት እንድዚ ሁሌ መወቀስ 3 አመት ፍቅር መበተን አልፈልግም አፈቅረዋለው ምን ላርግ
Mar 06, 2025ለዚህም ነው ሚስጥርህን ለሰው አትናገር ሚባለው
Mar 06, 2025