Hello እኔ አሁን የ21 አመት እንቡጥ ነኝ.. የ uv ም ተማሪ ነኝ ሴት ቶሎ ትበስላለች ይባላል ግን የአባቴ ሆርሞን በዝቶብኝ ይሆን አልበሰልኩም.. ውሳኔዎቼ ሁሉ ግልፍተኛ ናቸው... ባህሪዬም የተቀላቀለበት ውዝግብ ሴት ነኝ አንዳንዴም ቀዌ ነኝ.. ዝምተኛ ነኝ ግን ለፍላፊም ነኝ አይናፍር ነኝ ግን አይናውጣም ነኝ የተረጋጋሁ ነኝ ግን የተንቀለቀልኩም ነኝ ብልህ ነኝ ግን ሞኝም ነኝ ብልጥም ነኝ ግን ጅልም ነኝ ጭምት ነኝ ግን ቀበጥም ነኝ ስርአት አለኝ ግን ሞልቃቃም ነኝ ኮስታራ ነኝ ግን ግልፍጥም ነኝ ይሄ ነገር #normal ነው? ውሳኔ ላይ ደሞ #ለምሳሌ ትላንት እርም ሁለተኛ ትምትቤት አልሄድም ብዬ ቆርጬ ከወሰንኩ ጠዋት ተኝቼ ስነሳ ምን እንደሚቀይረው አላቅም ሀሳቤ ውሳኔዬ ተቀይሮ የምን ማቆም ብዬ በወኔ በቆራጥነት እሄዳለሁ ከዛ ከሰዓት ደሞ መልሼ እወዛገባለሁ... እና ጠንከር ያለች እኔን #ልታበስል የምትችል ይሄንን ቀውስነቴን የምታሻሽል ቴራፒስት ፈልጋለሁ... ትእግስት ዋልተንጉስ phone number ያላቹ ብትተባበሩኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ.. አመሰግናለሁ።
Mar 06, 2025slkun esetsh neber gn yhen wsaneshnm nege tewat stneshi btlewchiws?
Mar 06, 2025