#religion
ሰላም ቤተሰቦች! ኦርቶዶክሳዊ አስክሬን አገናነዝ ስርአቱ እንዴት ነው? ማወቅ ስለምፈልግ ነው!
Mar 05, 20256 engagements
ሰላም ቤተሰቦች! ኦርቶዶክሳዊ አስክሬን አገናነዝ ስርአቱ እንዴት ነው? ማወቅ ስለምፈልግ ነው!
Mar 05, 2025የካህናት እጃቸውን አመሳቅለው ሲሆን ምዕመናንን በመስቀሉ ሲባርኩ ሲፈቱ እንደኖሩ ሲያሳይ ዲያቆናት ደግሞ እጃቸውን በመታጠቂያቸው ላይ አድርገው ይገነዛሉ ይህም በተልዕኮ ሲፋጠኑ መኖራቸውን ያሳያል መነኮሳት እጃቸውን አይናቸው ላይ አድርገው ይገነዛሉ ይህም አለምን ሳያዩ እግዚአብሔርን ብቻ ተስፋ አድርገው እንደኖሩ ያሳያል ምዕመናንም እጃቸውን በመራቢያ አካላቸው ላይ አድርገው ሲሆን ይህም በትዳር ተወስነው መኖራቸውን ያመለክታል ።
Mar 06, 2025in addition… ዮሐ. ፲፱፥፵ ዮሐ. ፲፩ ፥ ፵፬
Mar 09, 2025እስቲ ቀንዲል ሚድያ ዩቱብ ቻናል ላይ ከዚህ በፊት ስለ እዚህ ጉዳይ በደምብ እናወራለን ብለው ነበር እስቲ ፈልገው ወይም ካህናት እና በዕድሜ ተለቅ ያሉ ከቤተክርስቲያን የማይጠፉ አባቶችን ጠይቅ(ይሄ እንደውም ይቀልሃል)
Mar 06, 2025Uujhchkkkkjgdwwerfggnjjjmgfdsfjjkkiewadgh Endezi nw
Mar 06, 2025