#education
ሰላም ሰዎች ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ መማር የምፈልገው ህግ ነው ሞካሪ የምባል አይነት ተማሪ ነኝ ውጤቴም አሪፍ ነው ግን ስለትምህርቱ የማቀው ነገር የለም ሰዎችን ስጠይቅ አብዛኞቹ በጣም ከባድ ነው ይቅርብሽ አንዳንዶቹ ደግሞ ካነበብሽ አይከብድም ይሉኛል English ላይ perfect ባልሆንም እሞክራለው እና እንድገባ ትመክሩኛላችሁ ወይስ ይቅርብኝ ?
Mar 05, 20259 engagements