ኢትዮጵያ colonized አልሆነችም የሚለው ነገር ውሸት ነው? ለአጭር ግዜ መሆኑ ነው እንጂ እጅ ሰጥተን ተገዝተን ነበር። በሀገራችን በየእለቱ የምንጠቀማቸው ጣልያንኛ ቋንቋዎች በጣም ብዙ አሉ። ይህ አንዱ የመገዛት ምልክት ነው። እና ብዙ ባንመፃደቅ?
Mar 05, 2025አሪፍ ጥያቄ ነው 😁 ግን በ colonization ena occupation መካከል ትልቅ የሆነ ልዩነት አለ። አንድ ሀገር colonized ወይም ተገዛ የምንለው 1. ገዢው ሀገሪቱን ሙሉ ለሙሉ ቁጥጥር ስር ሲያደርግ 2. ሀገሪቱን እንደራሱ ግዛት ሲመድብና ሲያስተዳድር(መንግስት መስርቶ እንጂ በወታደራዊ ሹሞች አይደለም) 3. የሀገሪቱን ሀብትና የሰው ልጅ ያለምክንያት ሲገድል 4. የረጅም ጊዜ ሁኔታ ነው። Occupation ወይም መያዝ ቁጥጥር ደግሞ 1.ግዛትን በወታደራዊ ሀይል መቆጣጠር 2. ይዞታ ወይም የራሳቸው ህዝብን አያሰፍሩበትም 3. ሙሉ ለሙሉ ሀገሪቷ ላይ ቁጥጥር የላቸውም: ገና process ላይ ናቸው(like they were in addis & in fight with d/t lords(belay zeleke...) 4. ጊዜያዊ ሁኔታ ነው (like unstable 5 yrs ) 1935 italian occupation yemibal leza nw(not colonization) japan laym temesasay tarik ale search and find out I think Ethiopia የትኛውን እንዳስተናገደች አሁን ግልጽ ይሆንላችኋል🙌😊
Mar 05, 2025