U7-1600
#society
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ምታቁ ሰዎች በ ቅንነት መልሱልኝ አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር የ በጎ አድራጎት ስራ መስራት እፈልጋለሁ እንደ UN,AU,EU...የሉ እና ከመሳሰሉት ጋር በጣም ፍላጎት ስላለኝ ነው እና እንዴት ከነሱ ጋር Internship or volunteers መስራት እችላለሁ መንገድ ጠቁሙኝ ምታቁ ሰዎች እዝህ ውስጥ ትኖራላቹ በርግጠኝነት
Mar 04, 20252 engagements