wendu162
#society
አራዳ ምን ማለት ነው? ፋራስ በፊት ፋራ ነበርኩ ምትሉ ሰዎች አሁን ላይ የገባቹ ምንድን ነው ?
Mar 04, 202521 engagements
አራዳ ምን ማለት ነው? ፋራስ በፊት ፋራ ነበርኩ ምትሉ ሰዎች አሁን ላይ የገባቹ ምንድን ነው ?
Mar 04, 2025Arada yhe nw... ማቴዎስ 16 ²⁵ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል። Fara yhe nw.... ²⁶ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
Mar 04, 2025Ahun Wana Wana poweroch tegltwlgnal😁
Mar 04, 2025😁😁😁😁
Mar 04, 2025አራዳ ም ሰፈር ክፍለ ከተማ ነው ፋራም የሞፋራ የቤት ስም ነው የተለየ ነገር የለውም አሁን በዚህ ጊዜ ሁለቱም ቃላት ያለፈባቸው ናቸው expired ነው ባክህ hehe ያራዳ ልጅ ፋራ ምናምን 🥴
Mar 04, 2025