ሰላም እንዴት ናችሁ ስልክን የፈጠረው ሰዉዬ (ስማርት ስልክን) ምን ያህክል የአይምሮዉን ፐርሰንት ተጠቅሟል ማለት ይቻላል:: እናንተስ ምን ያክል አይምሮአቹን ተጠክማቹታል?
Mar 04, 2025ጭንቅላትን 100% መጠቀም ምናምን ሚባል ነገር በሳይንስ የለም bro በ19ኛቹ መጀመሪያ የነበረ አስተሳሰብ ነው በኋላ ላይ disprove ተደርጓል። ሁላችንም እየተጠቀምነው ነው የሚለያየን በምን ጉዳይ ነው እየተጠቀምንበት ነው የሚለው ነው። ጭንቅላት እንደ ጡንቻ ነው ስትለማመድበት ብዙ ፈጠራዎች ይኖሩሃል that's why
Mar 04, 2025