Daav969.5
#personal
ሰውየው ፊጋ አካባቢ ሆቴል ውስጥ ነው ያለሁት እዛ ና ሲለኝ አልመጣም ከፈለክ አንተ እራስክ ቦሌ ና ስለው እሺ ብሎኝ ወድያው በራይድ መጣ....ከነገርኩት ቦታ እራቅ ብዬ አየሁት ከራይድ ወርዶ ቀጥታ ወደነገርኩት ሞል ገብቶ ሲደውልልኝ ና ውጪ ነው አልኩትና ወጣ በቃ ምን ልበላቹ ጥቁረቱ ግዝፈቱ ጉማሬ ነው ሚመስለው....ጥቁር ጃኬት ከኮፍያ ጋር እና ከጅንስ ሱሪ ጋር ለብሷል እንኳን ሚሊየነር እና የሚኒስትር ልጅ ሊመስል ቀርቶ የሚረባ ገንዘብ እንኳን የለውም.....መጨረሻ ላይ ነገሩ አልጥም ሲለኝ ስልኬን ዘግቼ ከዛ አካባቢ ጠፋው
6 engagements