ሰላም ሰዎች የ haramaya uv fresh ተማሪ ነኝ እናም አሁን department የምርጫ ሰዐት ደርሷል እናም ከአሁን በፊት የተማራቹ ሰዎች software ነው መግባት ምፈልገው ደረጃዬም ከ2200 ተማሪ 480 አካባቢ ነው እናም የመቀበል አቅሙ 80 ተማሪ አካባቢ ነው ትልቁ ችግር ደግሞ እዚህ uv ሁለተኛ ምርጫ ሚባል ነገር የለም ወይም overflow ትሆናላችሁ እንደዛ ከሆነ ደግሞ ሁለተኛ ምርጫዬንም(computer science) ላጣ እችላለሁ ያው እዚህ uv ብዙ ተማሪ የሚገባው medicine 150 ተማሪ ነው ሚቀበለው ያው software ደግሞ ለብዙ ተማሪ 2ተኛ ምርጫ ነው ስለዚህ riskኡን ወስዶ software መሞከር ይሻላል ወይስ በoverflow ምክንያት computer scienceንም ከማጣት ቀጥታ መግባት ይሻላል
Mar 04, 2025Let me tell as someone who has graduated. I used to wish Software Engineering but there was no department in our gbi at the time so I chose Computer Science as a result. ከገባሁ በኋላ ያወቅኩት ነገር, there is no difference between SWE and CS at all. All our courses are the same and everything. The only difference is that SWE takes Applied I, II and III; and take several System Analysis courses which CS temaris takes them as one course under the name of "Software Engineering". ከዚ በቀር everything is same. So you better save one year and join computer science.
Mar 05, 2025