#education
ሰላም እንዴት ናችሁ 12 ስፈተን ስሜን አስቀይሬ ነበር እና አሁን ካለፈ በሁዋላ እየቆረቆረኝ ነዉ ወደ ነበረበት መመለስ ፈልጌ ነበረ እንዴት ማድረግ እችላለሁ ልምድ ካላቸሁ እስኪ ጀባ በሉኝ
Mar 04, 20254 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ 12 ስፈተን ስሜን አስቀይሬ ነበር እና አሁን ካለፈ በሁዋላ እየቆረቆረኝ ነዉ ወደ ነበረበት መመለስ ፈልጌ ነበረ እንዴት ማድረግ እችላለሁ ልምድ ካላቸሁ እስኪ ጀባ በሉኝ
Mar 04, 2025Ke gobz tmari lmqemt blew ministri lay iyalu yasqyru yiqochachwal😂 Lemangnawm iske layy mhed ynorbhal court mnamn
Mar 04, 2025እንደዚ አይነት ልምድ የለንም😑🗿
Mar 04, 2025ቀላል ነው ከላይ አካባቢ file ሚለዉን ንካና undo የሚል አለልህ እሡን ደጋግመህ ንካው የበፊቱ ስምህ እስኪመጣ ድረስ
Mar 04, 2025ረጋ ብሎ መወሰን ጥሩ ነው ለሁለተኛህ
Mar 04, 2025