The cure us not something u can take as tablet and get rid of it. It takes time and commitment. The first step to get rid depression is studying ur environment. በዙሪያህ ያሉት ነገራቶች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ተፅዕኖ ያሳድሩብሃል። እኔን ከድብርት እንዳመልጥ የረዳኝን ነገር ላካፍልክ:- 1⃣ በቂ እንቅልፍ ተኛ። ሁሌም አምሽተን የምንተኛ ከሆነ ሰውነታችን ተገቢውን ዕረፍት ስለ ማያገኝ ይደክማል። በሂዳት አቅም እያጠረን የድብርት ሰለባ እንሆናለን። Get 7-8 hr rest per day. 2⃣ አመጋገብህን አስተካክል። ያገኘነውን ሁሉ የምናመኘዥክ ከሆነ ሰውነታችን ከቁጥጥራችን ውጭ ይሆናል። Obesity ይከተለውና በራስ መተማመናችን ሲመነምን ለድብርት ገበያ እንቀርባለን። ውሃ በደንብ ጠጣ። ከ fast food ውጤቶች ራቅ። fast foods are junkie and unhealthy way of diet routine. 2⃣ Hit gym. Sport ሰውነታችን እንዲነቃቃና ጥንካሬ እንዲኖረው ስለሚያደርግ ንቁ እንሆናለን። ለጂም የሚሆን መላ ከሌለን በቤት ውስጥ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመጠቀም መስራት እንችላለን። plus run at least twice per week. ሩጫ የሜታቦሊዝም ስርዓታችንን ያስተካክለዋል። ጠንካራ ሰውነት የገነባ በድብርት አይደፈርም። 4⃣ እቤት አትቀመጥ። ስራ ካለህ ስራ፣ተማሪ ከሆንክ ወጣ ብለህ ላይብረሪ አጥና። እቤት ውስጥ መዘፍዘፍ ማንነታችንን ይንደዋል። ድብርት በራሱ መደበሪያው ነው የሚያደርገን። የቤት ልጅ ነኝ ምናምን የምትሏትን የነተበች ጭዌ ትቅርባችሁ። 5⃣ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ተሳተፍ። የበጎ አድራጎት ወይም የስፖርት ድጋፍ ብቻ whatever ይሁን ከሰዎች ጋር ተግባባ። Be sociable person, otherwise depression and loneliness will eat u alive. 6⃣ ከጓደኞችህም ሆነ ብቻህን ወጣ እያልክ walk ብላ። café ጎራ ብለህ ከራስህ ጋር ተወያይ። ንፁህ አየር ተንፍስ። Don;t be asshole by staying at home all the time like rat. 7⃣ አዲስ ክህሎት ተማር። ምንም ብቻ ተቃሚ ነው የምትለውን ነገር ተማር። It might be learning Video editing, Graphics Designing, Coding, Content creating, plumper, Electrician, Welder...etc. 8⃣ At all cost stay away from social media. ብዙ ጊዜውን ሚዲያ ላዬ ተጥዶ የሚውል ሰው ዱካካም ነው። Tik Tok ላይ የማንንም live ወሬ መቃረም ለኛ ሕይወት የሚጨምረው አንዳች ነገር የለም። Shortly, limit ur screen time ቆይታ! 9⃣ Instead of watching worthless fucking movies read books. Books like Psychology,Brainstorming,Business,General Knowledge...etc. 🔟 ሱስ ካለብህ ሳይጠናብህ አምልጥ። ጫት አትቃም፣ሲጋራ አታጭስ! ጤናክ ትልቁ ሀብትህ ነው። Pornography ነክ ነገራቶች የምታይ ከሆነ እንኳን ደስ ያለህ ሙትት ያለ ማንነት እየገነባህ ነው። 1⃣1⃣ በመንፈሳዊ ሕይወትህ ላይ ተበራታ። ሙስሊም ከሆን መስጂድ ተመላለስ፤ክርስቲያን ከሆንክ ከቤተ-ክርስቲያን ደጅ አትራቅ። ካለኝ ጊዜ ላይ አጣብቤ ይሄን ሁሉ የፃፍኩት ላይክ ፈልጌ አይደለም። ድብርት ምን እንዳደረገኝ ስለማውቅ ነው። ድብርት እኔነቴን እስከ ማጣት ደረጃ አድርሶኛል። እናም please ለራሳችን ስንል እንለወጥ። ማንም እኛን ሊያድን አይመጣም። Good luck with ur new Battle.
Mar 04, 2025